Home » ሔር ኢሴ
ሔር ኢሴ

ፍትሐዊው ያልተጻፈ ሕግ – ሔር ኢሴ

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርሶች መዝገብ ውስጥ የተካተቱ በርካታ የማይንቀሳቀሱ ቅርሶች አሏት።አሁን ደግሞ ለሰው ልጅ አስፈላጊ የሆነ የማይዳሰስ ቅርስ ነው የተባለው የሱማሌ-ኢሳ ማህበረሰብ የቃል ልማዳዊ ሕግ (ሔር ኢሴ) በ19ኛው የተመድ የትምህርት የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ጉባኤ በማይዳሰሱ የሰው ልጅ ቅርሶች ወካይ ዝርዝር ውስጥ በዓለም አቀፍ ማህደር ተጽፏል። ይህ ሕግ (ሔር…

Read More